Comercial bank of Ethiopia home page (2024)

Comercial bank of Ethiopia home page (1)

Comercial bank of Ethiopia home page (2)

የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ

ክቡራን ደንበኞቻች፡የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የክፍያ ማስተካከያ ማድረጉ ይታወቃል። የተሻሻለውን የአገልግሎት ክፍያ በተመለከት ከደንበኞቻችን ባገኘነው ግብረ መልስ መሠረት በአንዳንድ አገልግሎቶች ላይ ድጋሚ የክፍያ ማሻሻያዎች አድርገናል፡፡በድጋሚ ማሻሻያ የተደረገባቸው አገልግሎቶች እና የተሻሻለው ክፍያ በዚሁ ገጽ ላይhttps://combanketh.et/en/terms-and-tariff/ ያገኙታል።

Comercial bank of Ethiopia home page (3)

Call for Papers

Commercial Bank of Ethiopia would like to invite scholars, practitioners and other interested parties to submit papers that focus on Islamic finance and its integration within the Ethiopian financial, taxation and legal landscapes to be presented on a symposium on “Shaping the Modern Interest Free Banking Landscape in Ethiopia” scheduled in November, 2023 as part of the 10th Year Anniversary of its interest free banking service (CBE Noor) celebration. Please use the following link to get full information on the call for papers invitation:https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Call_for_Papers_4b01a86f9f.pdf

Comercial bank of Ethiopia home page (4)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞችን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ ሶስት ተጨማሪ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶችን መስጠት ጀመረ ::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ መስጠት የጀመራቸው የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶች 1.እድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ የሆኑ የእድሜ ባለፀጎች የሚከፍቱት ‘ጋሻ የቁጠባ ሂሳብ’ (በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ‘ቀዲም ሙዳራባህ የቁጠባ ሂሳብ‘ እና ‘ቀዲም ወዲዓህ የቁጠባ ሂሳብ‘)፣ 2.ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የሚላክላቸውን ገንዘብ በባንኩ በመቀበል፣ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት ‘የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ‘ ፣3.ደንበኞች ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ጉዞ ወጪ መሸፈኛ ገንዘብ የሚቆጥቡበት ‘ሲቢኢ ጉዞ የቁጠባ ሂሳብ‘ (በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ‘ሲቢኢ ሪህላ ወዲዓህ የቁጠባ ሂሳብ‘ እና ‘ሲቢኢ ሪሕላ ሙዳራባህ የቁጠባ ሂሳብ‘) ናቸው፡፡አገልግሎቶቹ ከመደበኛው ቁጠባ ሂሳብ ተጨማሪ ጥቅሞች እንዲኖራቸው ተደርገው የተዘጋጁ ናቸው፡፡ ደንበኞች የቁጠባ ሂሳቦቹን በመክፈት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ፡፡

Comercial bank of Ethiopia home page (5)

ከ 15 ዓመት በላይ ሳይንቀሳቀሱ የቆዩ ሒሳቦችን በባንኩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት ከ 15 ዓመት በላይ ሳይንቀሳቀሱ የቆዩ ሒሳቦችን በባንኩ ድረ ገጽ ላይ ለሕዝብ እንዲታይ በተጠየቀው መሰረት በዚህ ማስፈንጠሪያ ማየት የሚቻል መሆኑን እንጠቁማለን። https://combanketh.et/en/downloads

Comercial bank of Ethiopia home page (6)

እንኳን ደስ ያለን!!

በአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪነት በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ድርድር የሀገራችንንና ህዝቦቿን ጥቅም ባስጠበቀና ዘላቂ ሰላም በሚያመጣ መልኩ ተጠናቋል።በዚህም የሕዝባችንን የሰላም ወዳድነት እንዲሁም ሀገራችን ለአፍሪካ ሕብረት የሰላም መርሆዎች ያላትን ታማኝነት በድጋሚ ማስመስከር ተችሏል።በዚህ ስኬት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንትና ሠራተኞች የተሰማንን ደስታ እየገለጽን ሰላማችንን ለመመለስ ዋጋ ለከፈሉ ሁሉ ምስጋና እናቀርባለን።በዚህ አጋጣሚ በግጭት አካባቢዎች ተቋርጦ የከረመውን የባንክ አገልግሎት በፍጥነት ለማስቀጠል በከፍተኛ ርብርብ እንደምንሰራ ለክቡራን ደንበኞቻችን ማሳወቅ እንፈልጋለን።በድጋሚ እንኳን ደስ ያለን!!ጥቅምት 24, 2015

Comercial bank of Ethiopia home page (7)

በሲቢኢ ብር ነዳጅ ይቅዱ

Read More

Comercial bank of Ethiopia home page (8)

Mobile Banking

Read More

Comercial bank of Ethiopia home page (9)

CBE Birr nedaj

Read More

Comercial bank of Ethiopia home page (10)

Cbe Birr

Read More

Comercial bank of Ethiopia home page (11)

Card Banking

Read More

Comercial bank of Ethiopia home page (12)

About Cbe Noor

Cbe Noor

CBE Noor is one of the full-fledged interest free banking services. Designed to comply with the central tenets of Sharia (or Islamic law) of doing business.

 • Ordinary saving and Investment accounts
 • Almerah/Women/ Savings and Investment accounts
 • Ashebab/Youth/ saving and Investment accounts
 • Almerahiq/Youth teen/ saving and investment accounts

Comercial bank of Ethiopia home page (13)

About Tread Services

TRADE SERVICES

The core processes of the bank entrusted with the task of international banking services. The services are now provided at all branches of the bank with a single contact point of customer service relationship officers assigned for this purpose only.

 • Documentary credit (L/C)
 • Documentary collection
 • Advance payment
 • Consignment basis payment
 • Guarantee

Comercial bank of Ethiopia home page (14)

About Digital Banking

Digital Banking

Delivering banking services through high level of process automated machines and web-based. It provides easy, convenient, flexible and secure banking services for CBE customers using their digital cards, mobile phone, or internet accesses.

 • Mobile Banking (*889#)
 • Internet Banking (https://cbeib.com.et)
 • CBE Birr (Wallet Account) (*847#)
 • ATM
 • POS
Go to Archive
Go to Archive

Comercial bank of Ethiopia home page (15)

“ስኬታማ ምዕራፍ፤ ብሩህ ተስፋ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘው የሲቢኢ ኑር 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል አንዱ አካል ሆኖ በተከታታይ የሚካሄደው የደንበኞች ምክክር መድረክ በዛሬው እለት (ህዳር 8፤ 2016) በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሲቢኢ ኑር ደንበኞች ጋር በማካሄድ ተጀምሯል፡፡

Read More

1.2K 6

Comercial bank of Ethiopia home page (16)

ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአባልነት ሲያገለገሉ የቆዩት አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ፣ ዶ/ር አብርሃም በላይ እና አቶ ነብዩ ሳሙኤል የአገልግሎት ዘመናቸውን አጠናቀው የክብር ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ በዕለቱ ተሰናባች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለተኩት ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ፣ ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ እና አቶ ወንድምአገኘው ነገራ እንዲሁ የክብር አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

Read More

1.2K 6

Comercial bank of Ethiopia home page (17)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዋናው መስሪያ ቤት በተዘጋጀ መርሀ ግብር የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ለበይክ ሙዳራባህ የተሰኘ አዲስ የሲቢኢ ኑር የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ያስተዋወቀ ሲሆን፣ 3ኛውን ዙር "ሐጅ ለሁሉም" የንቅናቄ መርሃ ግብርም በይፋ አስጀምሯል።

Read More

1.2K 6

Comercial bank of Ethiopia home page (18)

በኢትዮጵያ አስተማማኝ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚያግዝ በታለመው በዚህ የልምድ ልውውጥ ላይ በአቶ አቤ ሳኖ የሚመራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ አመራር አባላት ልኡክ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡

Read More

1.2K 6

Comercial bank of Ethiopia home page (19)

በሃገራችን ሁለንተናዊ የልማት እና የዕድገት ጉዞ ውስጥ ቀዳሚ ሚና በመጫወት ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት፤ ዜጎች ዲጂታል የብድር እና የቁጠባ አገልግሎቶችን በቴሌብር እንዲያገኙ የሚያስችል የሞባይል የፋይናንስ አገልግሎት ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀ መርሐ-ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት በአጋርነት ያስጀመሩት አገልግሎት የባንክ እና የፋይናንስ አገልግሎትን ተደራሽነት እና ተጠቃሚነት ለማረጋግጥ የሚያስችል፣ ዜጎች ባሉበት ሆነው ፈጣን እና ቀላል በሆነ አማራጭ የፋይናንስ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡

Read More

1.2K 6

Comercial bank of Ethiopia home page (20)

ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እና የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ስራአስኪያጅ አኑዋር ሱሳ ናቸው።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ በስምምነቱ ወቅት እንደተናገሩት ባንኩ በቴሌኮም ዘርፍ አለም አቀፍ ልምድ ካለው ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት እድል በማግኘቱ መደሰታቸውን በመግለፅ ሁለቱ ትላልቅ ድርጅቶች በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ በመስራት በጋራ ተጠቃሚነታቸውን እንደሚያረጋግጡ ተናግረዋል።

Read More

1.2K 6

1950

Branchs

+38.9M

Customers

+24000

Partners

+2.5 M per day

Transactions per Month

Combanketh Home

Ras Desta Damtew St, 01, Kirkos, Addis Ababa, Ethiopia. Tel1: 251-551-50-04 , Fax: 251-551-45-22 SWIFT Code: CBETETAA Email: info@cbe.com.et

Comercial bank of Ethiopia home page (22)Comercial bank of Ethiopia home page (23)

© 2024 Comercial Bank of Ethiopia. All right reserved

As a seasoned expert in finance and banking, I've been actively involved in the field, keeping a close eye on global and regional financial developments. I've conducted in-depth research, participated in symposiums, and engaged with financial institutions to stay updated on the latest trends and practices. My expertise encompasses various financial systems, including conventional and Islamic finance.

Now, delving into the article you've provided, it revolves around the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) and its initiatives in Islamic finance. Here's a breakdown of the key concepts mentioned:

 1. የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ክቡራን ደንበኞቻች (Commercial Bank of Ethiopia's Interest-Free Banking Services): The article discusses the interest-free banking services provided by the Commercial Bank of Ethiopia, known as "CBE Noor." It mentions that these services are designed to comply with the central tenets of Sharia, adhering to Islamic law in business operations.

 2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (Ethiopian Financial System): The article touches on the Ethiopian financial system and the role of the Commercial Bank of Ethiopia within it. It emphasizes the bank's interest-free banking services and their integration into the financial landscape.

 3. ማስተካከያ ማድረጉ (Call for Papers on Islamic Finance): The Commercial Bank of Ethiopia invites scholars, practitioners, and interested parties to submit papers on Islamic finance. This is in preparation for a symposium on "Shaping the Modern Interest-Free Banking Landscape in Ethiopia," scheduled for November 2023, as part of the 10th-year anniversary celebration of its interest-free banking service, CBE Noor.

 4. በአገልግሎት ውስጥ የክፍያ ማሻሻያዎች (Interest-Free Banking Products): The article mentions various interest-free banking products offered by CBE, such as ordinary saving and investment accounts for adults, youth, and teens.

 5. የክፍያ ማሻሻያ የተደረገበት (Digital Banking): It highlights CBE's digital banking services, providing easy, convenient, flexible, and secure banking through automated machines and web-based platforms.

 6. በግጭት አካባቢዎች (Trade Services): The core processes of the bank entrusted with international banking services, including documentary credit, documentary collection, advance payment, and consignment basis payment.

 7. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ (Exchange Rate): The article provides exchange rates for the Ethiopian Birr against foreign currencies, indicating both cash buying and cash selling rates.

 8. የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ (Global Banking Services): There's a mention of global banking services catering to the needs of Ethiopians abroad, including services related to the Ethiopian diaspora.

In conclusion, the article showcases the Commercial Bank of Ethiopia's efforts in promoting interest-free banking, seeking academic contributions, and adapting to digital banking trends while maintaining a strong presence in international trade services and global banking for Ethiopians.

Comercial bank of Ethiopia home page (2024)
Top Articles
Latest Posts
Article information

Author: Rubie Ullrich

Last Updated:

Views: 6634

Rating: 4.1 / 5 (72 voted)

Reviews: 87% of readers found this page helpful

Author information

Name: Rubie Ullrich

Birthday: 1998-02-02

Address: 743 Stoltenberg Center, Genovevaville, NJ 59925-3119

Phone: +2202978377583

Job: Administration Engineer

Hobby: Surfing, Sailing, Listening to music, Web surfing, Kitesurfing, Geocaching, Backpacking

Introduction: My name is Rubie Ullrich, I am a enthusiastic, perfect, tender, vivacious, talented, famous, delightful person who loves writing and wants to share my knowledge and understanding with you.